The Global Disciples Alliance offers many benefits to new programs. However, the value of joining the Alliance extends to resources and relationships that benefit training programs as they develop, mature, and multiply.

As we join hands together in the Global Disciples Alliance, each program benefits from:

  • Practical advice and insight gained through the experience of other program directors around the world.
  • Internationally-proven methods for training, and the flexibility to adapt them to a specific setting.
  • Supportive relationships with other program directors and leaders who share the common passion for multiplying churches in least-reached areas.
  • Sharing resources and instructional materials used effectively by other programs.
  • Supplemental seed funds to help launch and develop a new training program.
  • A global network of prayer support, counsel, and encouragement from similar ministries.
  • A pool of shared human resources, including experienced leaders, mentors, and teachers.
  • International and/or regional exchange opportunities with other training programs.
  • The privilege of sharing finances to help other clusters of churches launch and develop their own training programs.

የዓለም አቀፍ ደቀመዛሙርት ስልጠና (GDT) ፕሮግራሞች ከAlliance የሚያገኙት ጥቅሞች

Global Disciples Alliance ለአዳዲስ ፕሮግራሞች ብዙ ጥቅሞችን ያቀርባል፡፡ይሁን እንጂ Alliance ን የመቀላቀል ዋጋ የተለያዩ የሥልጠና ቁሶችን ከመከፋፈልና በፕሮግራሞች መካከል ከሚፈጠረው እርስ በርስ ትስስር በላቀ የሥልጠና መርሃ-ግብሮች እንዲፈጠሩ፣ እንዲጎለብቱና እንዲብዛዙ ይጠቅማል፡፡

በGlobal Disciples Alliance እያንዳንዱ ፕሮግራም

  • ተግባራዊ ምክርና አብርሆት፡- በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ሌሎች የፕሮግራም ዳይሬክተሮች ልምድ ተግባራዊ ምክርና አብርሆት ማግኘት፣
  • በዓለም አቀፍ ደረጃ የተፈተኑ የሥልጠና ዘዴዎች በየአካባቢው እንደአመቺነቱ አውዳዊ ሊደረጉ መቻላቸው፣
  • ለመደጋገፍ የሚደረግ ትስስር፡- ወንጌል በብዛት ባልደረሳቸው አካባቢዎች አብያተክርስቲያናትን ለማብዛዛት የጋራ ትልቅ ናፍቆት ካላቸው የፕሮግራም ዳይሬክተሮችና መሪዎች ጋር ለመደጋገፍ ትስስር መፍጠሩ፡፡
  • የማስተማሪያና ሌሎች ሃብቶችን በመከፋፈል፡-በተለያዩ ፕሮግራሞች መካከል በተገቢው መልኩ ጥቅም ላይ ማዋል መቻሉ፡፡
  • የዘር ገንዘብ ድጋፍ፡- ለአዲስ የሥልጠና ፕሮግራም ለማስጀመርና ለማሳደግ እንዲረዳ መስጠቱ
  • በዓለም አቀፍ የፀሎት ሰንሰለት መደጋገፍ፡ ምክክር እና ሌሎች ተመሳሳይ ፕሮግራም ካላቸው ወገኖች የሚገኝ መበረታታት
  • የሰው ሃብትን በጋራ መጠቀም፡- ማለትም ልምድ ያላቸውን መሪዎች፣ አማካሪዎች አስተማሪዎችን ሁሉ በጋራ መጠቀምን ያካትታል፡፡
  • በዓለም አቀፍና አካባቢያዊ፡ደረጃ የሥልጠና ዕድሎችን መለዋወጥ፣

ገንዘብን የማካፈል ዕድል፡- ሌሎች ጥምር አብያተክርስቲያናት የራሳቸውን የሥልጠና ፕሮግራሞች እንዲጀምሩና እንዲያሳድጉ የገንዘብ ድጋፍ የማድረግ ዕድል መኖሩ

Each new program initiative goes through three stages of program development. As your cluster of churches or mission entity considers the possibility of developing a new discipleship-mission program, it is important to pray and seek direction from God in each stage. We offer the following suggestions to help you as you move through this process:

Stage 1—Explore:

• Get acquainted with the Alliance by reading this introductory booklet. Does the GDT model of Global Disciples vision match your vision and the needs of your cluster of churches or mission entity?

• Engage your church leaders in reviewing and discussing what the Alliance has to offer. Are they ready to explore developing a discipleship-mission training program with the GDT model?

• Contact a Global Disciples Facilitator or a Member Program director you know. What questions do you have? How and where could you learn more about GDT programs?

• Make a decision. If your cluster of churches or mission entity decides to develop a discipleship-mission program within the GDT model, are you ready and able to invest the required time and resources for this to occur? If so, write a letter of intent to the Facilitator in your region (see page 24).

• Discern who will direct the proposed program. Has this person had some experience in leading similar programs in your cluster of churches? Ask a Global Disciples Facilitator to provide criteria for selection of a program director.

 

Stage 2—Develop:

• Send your new program director to a Directors Training. Is your new program director able to invest 2 weeks for the GDT Directors Training?

• Discern and identify a possible Mentor from among GDT program directors, and discuss this with the regional Facilitator. Which GDT Program is most similar to the one you envision?

• Develop your program plan, with input from the Facilitator. How might you modify the program design to better fit your specific situation?

• Submit your program application. When the program director finishes the Directors Training, submit the program application for approval by your regional Facilitator.

 

Stage 3—Launch:

• Hold your first discipleship-mission training and outreach according to the GDT criteria and
according to your plan approved by Global Disciples. As a Candidate Program, how might you be learning from others?

• Invite your Facilitator or Mentor to visit and participate in your first few training sessions. Is your program on track to become a Member Program in the Alliance?

• Send the Director to the Annual Equipping Events and build relationships with other leaders. How can you continue to learn and benefit from the experiences of other directors and their programs?

• Discover the joy of working with others in the Alliance. What resources in the Alliance might help you or your program become more effective?

 

የእያንዳንዱ መርሃ ግብር ጅማሪ በተለያዩ ሶስት ደረጃዎች ውስጥ ያልፋል፡፡ አዲስ የደቀመዝሙር ማድረግ ተልዕኮ መርሃ ግብር በአጥቢያ ቤተክርስቲያናት ህብረትና የተልዕኮ ሃላፊነት ባላቸው ተቋማት ለመጀመር በእያንዳንዱ ደረጃ ከእግዚአብሔር ምሪት መጠየቅና መፀለይ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ለማለፍ የሚረዱ ሃሳቦችን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡

ደረጃ 1 -ማጥናት፡

ይህንን የማስተዋወቂያ አጭር ጽሑፍ በማንበብ ስለ Alliance በቂ ግንዛቤ ያግኙ፡፡

 የGlobal Disciplesየአብነት ሥልጠና ከአጥቢያ ቤተክርስቲያናት ህብረታችሁ ወይም የተልዕኮ ክፍላችሁ ራዕይና ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ነው?

  • ከቤተክርስቲያን መሪዎች ጋር Alliance ባቀረባቸው የአገልግሎት ዕድገት ላይ ተነጋገሩበት Global Disciples ባዘጋጀው የአባላት ስልጠና መሰረት የደቀ-መዝሙርነትና ሚስዮናዊ ስልጠና መርሃ ግብር ለማደራጀት ዝግጁ ነን?
  • የGDT አስተባበሪው ወይም የምታውቁት አባል ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር በመገናኘት ጥያቄዎችህን በተገቢው መንገድ ያቅርቡ፡፡
  • ውሳኔ ያድርጉ፡- የአጥቢያ ቤተክርስቲያኖቻችሁ ህብረት ወይም የሚስዮናዊ ተቋማት የደቀመዝሙርነት ሚሲዮናዊ መርሃ-ግብር ለመጀመር ውስነው ከሆነ፣ ይህን መርሃ ግብር ለመጀመር የሚጠይቁትን ጊዜና ሃብት በሥራ ላይ ለማዋል ዝግጁ ናችሁ? እንደርሱ ከሆነ የተዘጋጀውን የሃሳብ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ለአካባቢው Global Disciples አስተባባሪ ያስገቡ (ሰነዱን በገፅ 24 ያገኙታል)
  • ይህንን የታቀደውን መርሃ ግብር ሊመራ የሚችለውን ሰው ይለዩ፡፡ ይህ የተመረጠው ሰው በአጥቢያዎቻችሁ ተመሳሳይ መርሃ ግብሮችን የመምራት ልምድ አለው/አላት?/ የሥራና የመሪነት ልምዱን ለመገምገምና ለመምረጥ የሚረዳ መመዘኛ ከዓለም አቀፍ ደቀመዝሙርነት ጥምረት አስተባባሪ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ደረጃ 2 -ማሳደግ

  • በመሪዎች ስልጠና ላይ እንዲሳተፍ የተመረጠውን አዲስ መሪ ወደ ዳይሬክተር ስልጠና ይላኩ፡፡ ይህ ሰው ለሁለት ሳምንት የሚሠጠውን ሥልጠና ለመውሰድ ሙሉ ጊዜ ሊሰጥ ይችላል?
  • ይህንን ሰው ሊያስተምር ሊከታተል የሚችል ሌላ አጋዥ መሪን ከቀደሙ የዓለም አቀፍ ደቀመዛሙርት መርሃ-ግብር ዳይሬክተሮች መካከል በመለየት ከአካባቢው የ Global Disciples Alliance አስተባባሪ ጋር ይወያዩ፡፡ ከየትኛው የዓለም አቀፍ ደቀመዛሙርት ስልጠና (GDT) መርሃ-ግብር የሚመሳሰል መርሃ-ግብር ነው ለመጀመር ያቀዱት?
  • ከአስተባባሪው በሚሰጠው ግብዐት መሰረት የመርሀ ግብሩን ዕቅድ ያዘጋጁ፡፡ በእንዴት ዓይነት ሁኔታ የመርሃ ግብራችሁን ንድፍ ለማሻሻልና ከአውዳቸሁ ጋር የሚስማማ ሥራ ለመሥራት ትችላላችሁ?
  • የመርሃ ግብርን ማመልከቻ ለሚመለከተው አካል ማስገባት፣ የመርሃ-ግብሩ ዳይሬክተር የሚወስደውን የመሪዎች ሥልጠና እንዳጠናቀቀ በአካባቢው ለሚገኘው የአለም ዓቀፍ ደቀመዝሙርነት ጥምረት አስተባባሪ የመርህ ግብሩን ማመልከቻ እንዲያጸድቅለት ያቅርብ፡፡
  •  

ደረጃ 3 - ማስጀመር

  • የመጀመሪያውን የደቀ-መዝሙርነት ሚስዮናዊ ስልጠናችሁንና የመስክ ስምሪታችሁን GDT መስፈርትና እናንተ አዘጋጅታችሁ በ Global Disciples Alliance ቢሮ ባፀደቃችሁት ዕቅድ መሰረት አከናውኑ፡፡ እንደ እጩ መርሃ ግብር ከሌሎች እንዴት ትማራላችሁ?
  • አጋዥ መሪን (Mentor) ወይም የአካባቢውን የ Alliance አስባባሪ በመጋበዝ በተወሰኑ የሥልጠናህ ክፍለ ጊዜያት እንዲሳተፉ አድርግ፡፡ የአንተ መርሃ ግብር በጥምረቱ ውስጥ አባል መርሃ ግብር ነው?
  • የመርሃ-ግብራችሁን ዳይሬክተር ዓመታዊ የሥልጠና ወቅት በመላክ ከሌሎች መሪዎች ጋር ግንኙነቱን ያዳብር፡፡ እንዴት ባለ ሁኔታ ነው ከሌሎች የመርሃ-ግብር ዳይሬክተሮች መማርህን በመቀጠል ከልምዳቸውና ከመርሃ-ግብራቸው ልትጠቀም የምትችለው?
  • በጥምረቱ ውስጥ ከሌሎች ጋር በትብብር በመሥራት የሚገኘውን ደስታ ተለማመድ፡፡ በጥምረቱ ውስጥ መርሃ ግብርህን ውጤታማ የሚያደርጉት ወይም ጠቃሚ ግብዓቶች ምንድን ናቸው?

The GDT Member Programs of the Alliance have identified the following essential components for effective discipleship-mission training programs. All GDT programs affiliated with the Global Disciples Alliance must include these essential components in their training:

1. Intimacy with God: Understanding intimacy with God; solitude—time alone with God in prayer, fasting, meditation, worship, and forgiveness; overcoming hindrances; hearing and obeying God

2. Holy Spirit Empowerment: The person of the Holy Spirit; the gifts and ministry of the Holy Spirit; the fruit of the Spirit in daily living; spiritual warfare and deliverance

3. Right Relationships: Right relationship with God; forgiveness and inner healing; Christ-like relationships with others; being ambassadors of reconciliation

4. Biblical Truth: The authority of Scripture; biblical interpretation and application; the discipline of Bible study and meditation; the centrality of Jesus Christ

5. Dying to Self and Living for Christ: The call for discipleship; dying to self; whole-life stewardship; obedience and fullness of life

6. The Kingdom and the Church: Kingdom citizenship; the Church and disciple-making; our place and identity in Christ; functions within the Body

7. Evangelism and Compassion: Preaching the Gospel and being a witness; compassion for those in need; evangelism and discipleship; Christ’s commission

8. World Missions: The heart of the missionary God for the nations; understanding and reaching across cultures; world religions and cults; the uniqueness of Jesus Christ

9. Multiplying Churches: God’s design for His church; God’s desire for multiplication; challenges to plant churches; practical steps from New Testament church principles

These are required essential components for any GDT program seeking to train and multiply Christ-like disciples and church planters.

 

የደቀ-መዝመርነት ሥልጠና መሠረታዊ አላባዎች

በ "Alliance" የ"GDT" ህብረት አባላት ለውጤታማ የደቀ-መዝሙርነት የሚሲዮናዊ ሥልጠና የሚከተሉት መሰረታዊ አላባዎች (ርዕሶችን) እንዲካተቱ ለይተዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደቀ-መዛሙርት ሥልጠና (GDT) ህብረት የታቀፉ ፕሮግራሞች ሁሉ እነዚህን መሰረታዊ ርዕሶች በሥልጠናቸው ውስጥ ማካተት አለባቸው፡፡

1. ከእግዚአብሔር ጋር የጠለቀ ኅብረት፡ከእግዚአብሔር ጋር የጠለቀ ኅብረትን መረዳት፣ ለጽሞና- ለፀሎት፣ ለፆም፣ ለማሰላሰል፣ለአምልኮና ለይቅርታ፣ እንቅፋቶችን ለማለፍ፣ እግዚአብሔርን ለመስማትና ለመታዘዝ ከእግዚአብሔር ጋር በተናጠል ማሳለፍ፡፡

2. የመንፈስ ቅዱስን ኃይል መልበስ፡ የመንፈስ ቅዱስ ማንነት፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችና አገልግሎት፣ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች በዕለት ተዕለት ህይወት፣ መንፈሳዊ ውጊያዎችና ነፃ መውጣት

 

3.ጤናማ ግንኙነት፡ከእግዚአብሔር ጋር መልካም ግንኙነት፣ ይቅርታና የውስጥ ፈውስ፣ ከሌሎች ሰዎች የክርስቶስን የሚመስል ግንኙነት፣ የዕርቅ አምባሳደር መሆን፣

4.መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት፡ የእግዚአብሔር ቃል ባለስልጣንነት፣ የመፅሐፍ ቅዱስ አተረጓጎምና አተገባበር፤ የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን ሥርዓትና ማሰላሰል፣ የክርስቶስ ማዕከላዊነት፣

5.ለራስ መሞትና ለክርስቶስ መኖር፡ ለደቀመዝሙርነት ጥሪ- ለራስ መሞት የህይወት ባለአደራነት፣ መታዘዝና የህይወት ሙላት

6.የእግዚአብሔር መንግስትና ቤተክርሰቲያን፡ የእግዚአብሔር መንግስት ዜግነት፣ ቤተክርስቲያንና ደቀ-መዝሙር ማድረግ፣ በክርስቶስ ውስጥ ያለን ሥፍራና ማንነት፣ በአካል ውስጥ ያለን ተግባር፣

7.ወንጌል ሥርጭትና ርህራሄ፡ ወንጌሉን መስበክና ምስክሮች መሆን ርህራሄ ለተቸገሩ፣ ወንጌል ሥርጭትና ደቀ-መዝሙርነት፣ ክርስቶስ የሰጠው ተልዕኮ

8.ዓለም አቀፋዊ ተልዕኮ፡ የእግዚአብሔር ተልዕኮአዊ ልብ ለህዝቦች ባህሎችን መረዳትና ባህል ዘለል የወንጌል አገልግሎት፣ የዓለም ሃይማኖቶችና ስህተት ትምህርቶች፣ የክርስቶስ ኢየሱስ ልዩ መሆን

9.የአብያተክርስቲያናት መብዛዛት፡ የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተክርስቲያን፣ የእግዚአብሔር ምኞት ለመብዛዛት፣ የቤተክርስቲያን ተከላ ተግዳሮቶች፣ የአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን መርሆዎች ተግባራዊ ደረጃዎች፣

እነዚህ መሰረታዊ ርዕሶች ክርስቶስን የሚመስሉ ደቀመዛሙርትንና የቤተክርስቲያን ተካዮችን ለማሰልጠን ለሚፈልጉ ከማንኛውም የዓለም አቀፍ ደቀመዛሙርት ስልጠና (GDT) ኅብረት ፕሮግራሞች እንዲያካትቷቸው በአፅንኦት ይጠብቃል፡፡

Only you can answer this question. Use the following self-assessment checklist to address areas and issues to discuss with your cluster of churches and leaders as you consider getting involved with the Global Disciples Alliance.

Checklist for Prospective New Programs

1. Do we recognize the need for and benefits of this kind of global cooperation?        

2. Are we prepared to contact and work with a Global Disciples Facilitator and members of the Alliance to achieve common goals, to fulfill the mission Jesus has given us?

3. Do we support the vision, mission, and core values of Global Disciples?

4. Are we willing to own and run our planned GDT program by providing the finances needed, by appointing a director, and setting up a local council to oversee our program and its director?

5. Are we willing to send our program director to the two-week GDT Directors Training and to the Annual Equipping Event?

6. Are we willing to initiate, encourage, and support church planting?

7. Do we understand and embrace the Membership Criteria in the Alliance (see page 14)?

8. Are we willing to assist new training initiatives by giving at least two percent (2%) of our program’s total annual expenses to the Alliance Funds?

9. Are we willing to participate in periodic assessments of our GDT program?

10. Are we willing to respect and trust the Alliance Facilitators and other Member Program directors, and openly share our program information and experiences with them?

 

የዓለም አቀፉ ደቀ-መዛሙርት የአብነት ሥልጠና ለእርስዎ ተስማሚ ነው?

ይህንን የተስማሚነት ጥያቄ መመለስ ያለበት የመርሃ ግብር ተጠቃሚው ክፍል ይሆናል፡፡ ከዚህ በታች የተመለከተውን ግብረ-መልስ ቅፅ በመጠቀም ከአጥቢያ ቤተክርስቲያናት ህብረት እና መሪዎች ጋር ተወያዩበት፡፡ ይህም ወደ Global Disciples Alliance ለመግባት ለሚደረጉ ተሳታፊዎች እንደመነሻ ያገለግላል፡፡

አዳዲስ መርሃ-ግብሮችን የተመለከተ ማመሳከሪያ ቅጽ

1. እንደዚህ ዓይነት አለም አቀፋዊ የትብብር አገልግሎቶች ለፍላጎቶችና መልስ የሚሰጡንና የሚጠቅሙን እንደሆነ እውቅና እንሰጣለን?

2. ከ Global Disciples አስተባባሪው ጋራ በቅርበት ተገናኝቶ ለመስራትና ከ Alliance አባሎች ጋር በጋራ ግቦች ዙሪያ ለመስራት ተዘጋጅተናል?

3. የ Global Disciples ራዕዩን፣ ተልዕኮዎችንና እሴቶቹን እንደግፋለን?

4. የመርሃ ግብሩ ባለቤት ለመሆን በ GDT ለታቀደው መርሃ ግብር አስፈላጊና የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የመርሃ ግብር መሪ በመሠየም እንዲሁም አካባበያዊ አስተባባሪ ቡድን በማቋቋም ለመሥራት ፍቃደኝነት አለ?

5. ለሁለት ሳምንት ለ GDT ጂዲቲ መሪዎች የሚሰጠውን ሥልጠና ለመካፈል የመርሃ-ግብር መሪውን ለመላክ ፍቃደኞች ነን?

6. የቤተክርስቲያን ተከላን በመደገፍ በማነሳሳት አብሮ ለመስራት ፍቃደኞች ነን?

7. በ Alliance የተዘጋጀውን የአባልነት መመዘኛ ለማሟላት በቂ መረጃ አግኝተናል? (ገፅ 14 ተመልከት)

8. ከ Global Disciples Training [GDT] ጋር የጀመርነውን መርሃ-ግብር አመታዊ ወጪ 2% እና ከዚያ በላይ መዋጮ በማድረግ አዳዲስ የሚጀመሩ መርሃ-ግብሮችን ለመደገፍ ፈቃደኝነቱ አለን?

9. በየወቅቱ በሚደረጉ የሥራ ግምገማዎች ንቁ ተሳታፊ ለመሆን ፍቃደኝነቱ አለን ወይ?

10. ከ Alliance አስተባበሪዎች ጋር ተግባብቶ በመተማመን ለመስራት የሚሠጡትን መመሪያ ለማክበር በግልፅ ለመነጋገር ልምድ ለመለዋወጥ ፍቃደኝነቱ አለን?

 

Our discipleship-mission training model is built on principles found in God’s Word and the example of Jesus Christ, including:

God’s longing: God longs for a close, personal relationship with people of every language, culture, and ethnic group (John 3:16-18; Romans 5:6-10).

Jesus as the only Lord and Savior: He is the only way, the reason and the model for life and ministry (John 14:6; Acts 4:12).

Holy Spirit empowerment: The Holy Spirit empowers each believer to live a life of discipleship, witness, mission, and service (Acts 1:8; Galatians 5:16).

Biblical authority: The Bible is the inspired, authoritative Word of God; it is the basis for equipping disciples of Jesus Christ (2 Timothy 3:16-17).

Disciple-making in the way of Jesus: In a cycle of teaching, applying, and reflecting, we multiply Christ-like disciples as Jesus did (Matthew 10:25; Mark 3:13-15).

 

Growing as Disciples of Jesus Christ

At the heart of Christian discipleship is a personal relationship with Jesus Christ. That relationship grows and is nurtured through:

Knowing God, as revealed most fully in Jesus Christ, through the Scripture, by the Holy Spirit, and through fellow believers in the Body of Christ (Philippians 3:7-12).

Seeing as Jesus sees the world, the people around us, those who are unreached, and our own situations (John 4:34-36; Matthew 9:36-38).

Doing the will of God, as confirmed by the Scripture, the Spirit, and the counsel of fellow believers. We are called to do whatever we do in the name of Jesus (Colossians 3:17).

Being in Christ daily, learning to rest and remain in Him, and to draw life from Him. Jesus tells us that we will be His friends if we do what He has commanded (John 15:1-17).

Bearing fruit that will last, as we make friends for Jesus Christ from many nations around the world by loving as He loved (John 15:16-17).

 

የጂዲቲ መርሃ ግብሮች መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት

  • የደቀ-መዛሙርትነትና ሚሲዮናዊ ስልጠናን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርህ ላይ መሰረት ያደረገና የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌነትን ያካተተ ነው፡፡
  • የእግዚአብሔር ናፍቆት፡ የእግዚአብሔር ናፍቆት ከሁሉም ባህል ጎሳ፣ ቋንቋና ህዝቦች ጋር የቀረበ ግላዊ ግንኙነት ማድረግ ነው፡ (ዮሐ 3፡16-18፣ ሮሜ 5፡6-10)፡፡
  • ኢየሱስ ብቸኛው ጌታና አዳኝ፡ ኢየሱስ ብቸኛው መንገድ፣ ለህይወትና ምሳሌነትና ለአገልግሎት ምክንያቱ እርሱ ነው፡፡ (ዮሐ 14፡6፣ ሐዋ 4፡12)፡፡
  • በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መታጠቅ፡ እያንዳንዱ አማኝ በደቀመዝሙርነት ህይወት እየመሰከረና እያገለገለ ለተልዕኮው እንዲኖር የመንፈስ ቅዱስ ኃይልን መልበሱ (ሐዋ 1፡8፣ ገላ 5፡16) ፡፡
  • መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሥልጣን፡መፅሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ በመነዳት መጻፉ፣ ሥልጣን ያለው የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ሰዎች ለኢየሱስ ክርስቶስደቀ-መዛሙርነት ለማስታጠቅ መሰረት መሆኑ (2 ቶሞ 3፡16-17)፡፡
  • በኢየሱስመርህደቀ-መዝሙርነትማድረግ፡በትምህርትበትግበራከህይወትጋርበማዛመድዑደትውስጥኢየሱስእንዳደረገውክርስቶስንየሚመስሉደቀ-መዛሙርትንእናብዛዛለን፡፡ (ማቴዎስ 10፡25፣ማርቆስ 3፡13-15) ፡፡
  • እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ-መዛሙርት ማደግ፡ የክርስቲያናዊ ደቀ-መዝሙርነት ማዕከሉ ግላዊ ግንኙነት ከኢየሱስ ጋር ማድረግ ነው ይኸም ግንኙነት የሚያድግና የሚገነባው
  • እግዚአብሔርን በማወቅ፡ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ በሙላት በእግዚአብሔር ቃል፣ በመንፈስ ቅዱስ እና በክርስቶስ አካል በሆኑት አማኞች እንደተገለፀው ማለት ነው፡፡ (ፊሊጵስዩ 3፡7-12)
  • ኢየሱስ እንደሚመለከት መመልከት፡ በዙሪያችን ያሉትን ህዝቦች በወንጌል ያልተደረሱትንና የራሳችንን ሁኔታ ሁሉ ኢየሱስ በሚመለከትበት መልኩ ማየት፣ (ዮሐንስ 4፡34-36፣ ማቴዎስ 9፡36-38).
  • የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማድረግ፡በእግዚአብሔር ቃል በእግዚአብሔር መንፈስ እና በአማኞች ምስክርነት እንደተረጋገጠው የተጠራነው የምናደርገውን ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለማድረግ ነው፡፡ (ቆላስያስ 3፡17)
  • በየእለቱ በክርስቶስ መሆን፡ በእርሱ ማረፍን መኖርን መማርን እንዲሁም የእርሱን ህይወት መምሰል፡ እርሱ ያዘዘንን ብናደርግ የእርሱ ወዳጆች መሆናችንን ኢየሱስ ነግሮናል፡፡ (ዮሐ 15፡1-17)
  • የሚኖር ፍሬ ማፍራት፡እርሱ እንደወደደን በመውደድ ከዓለም ዙሪያ ሁሉ ብዙ ህዝቦችን ለኢየሱስ ወዳጆችን ማፍራት (ዮሐ 15፡16-17)

Contact us

Global Disciples, Ethiopia

P.O.BOX Addis Ababa, 17202

TELE: (251) 9-30100568(67)

         (251) 930077391

Understanding Global Disciples

Do you want to become a better leader, one who reflects Jesus Christ in the work you do or your role in ministry? Are you looking for men and women who can be effective leaders in your church, denomination or business? Does your church or organization see the need to train and mentor those who can become the influential leaders of the next generation? Are you looking for ways to raise up leaders for newly-planted churches? If so, the LEAD track of Global Disciples offers you an effective model for training Christ-like leaders in your local context.

JoomShaper