Get to Know Leadership Equipping and Development

As discipleship-mission training produces disciple-makers who plant churches, as church planters use business to support ministry and new fellowships, and as leaders mentor others as Christ-like leaders, the Body of Christ multiplies and new churches are born. This is the Multiplying Churches Strategy at work.

የደቀ-መዝሙርነት-ተልዕኮ ሥልጠና አብያተ-ክርስቲያናትን የሚተክሉ ደቀ-መዛሙርትን ሲያፈራ፣ የቤተ-ክርስቲያን ተካዮችም አገልግሎታቸውንና የተከሉአቸውን አዳዲስ ህብረቶችን ለመደገፍ የራሳቸውን ሥራ ሲጠቀሙ፣ መሪዎችም ሌሎችን ክርስቶስን የሚመስሉ መሪዎችን በመምከር ሲያሰለጥኑ የክርስቶስ አካል እየተባዛች አዳዲስ ቤተክርስቲያናትም ይወለዳሉ፡፡ ይህ ቤተ-ክርስቲያናትን የማባዛት ስልት እንዴት በሥራ ላይ እንደሚውል ያሳያል፡፡

.




Training to Multiply

Multiplying Churches in Least-reached Areas

How do you start—or do more—to reach those who have yet to hear of Jesus Christ? What if your churches have a vision to reach a nearby people group but no way to send out and support your workers? Perhaps the young people in your churches are eager to share the Gospel but they lack training. Or your churches are growing rapidly—how will you develop the leaders you need? You seek to obey Christ’s command to go and make disciples, but your resources are limited. Does this sound familiar?

 

የኢየሱስ ክርስቶስን ስም እስካሁን ባልሰሙ ት አካባቢዎች የወንጌልን ሥራ እንዴት ትጀምራላችሁ ወይም እንዴት የበለጠ ታስፋፋላችሁ? አብያተ ክርስቲያኖቻችሁ በአካባቢያቸው የሚ ገኙትን ሰዎች በወንጌል ለመድረስ ራዕይ ያላቸው ሆነው ነገር ግን የወንጌል ሠራተኞችን ለመላክና ለመደገፍ መንገድ አጥታችሁ ይሆን? ምናልባትም በቤተክርስቲያናችሁ የሚገኙ ወጣቶች ወንጌልን ለሌሎች ለማካፈል ትልቅ ሸክም እያላቸው ነገር ግን የሥልጠና ዕጥረት ገጥሟቸው ይሆን? ወይም ቤተክርስቲያኖቻችሁ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ሆነው ለእነዚህ ቤተክርስቲያኖች የሚያስፈልጓችሁን መሪዎች እንዴት ማሳደግ እንዳለባችሁ ታስቡ ይሆንን? ልትሄዱና ለክርስቶስ ደቀ መዛሙርትን በማብዛት ትዕዛዙን ለመፈፀም እየፈለጋችሁ ነገር ግን ያላችሁ ሃብት (የሰው፣ የገንዘብ፣ የቁሳቁስ) ውስን አድርጋችሁ ይሆናል፡፡ እነዚህ ሁሉ ውስንነቶች በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኖቻችሁ የተለመዱ ገጠመኞች ሆነው ይሆን?

Multiplying Disciples to Plant Churches

The goal for a Global Disciple Training (GDT) program is to develop and send out disciple-makers and church planters who will take the Gospel to people in least-reached areas and multiply new fellowships of believers.

የክርስቶስ የግሎባል ዲሳይፕል (የደቀ-መዝሙርነት-ተልዕኮ) ሥልጠና ግብ ሌሎችን የክርስቶስ ደቀ-መዛሙርት የሚያደርጉ አገልጋዮችን በማስታጠቅ መላክና በብዛት ወንጌል ባልደረሳቸው ህዝቦች መሃል አዳዲስ የአማኞችን ህብረት ማባዛት ነው፡፡

Multiplying Christ-like Leaders to Plant Churches

A growing church requires growing leaders. Effective leadership development is an essential part of equipping every church to fulfill the Great Commission. Through Global LEAD, you can provide your churches with a model for leadership training that has proven effective in developing thousands of Christ-like leaders at a grassroots level.

በማደግ ላይ የምትገኝ ቤተክርስቲያን የሚያድጉ መሪዎችን ትፈልጋለች፡፡ ውጤታማ አመራርን ማጎልበት እያንዳንዷ ቤተ-ክርስቲያን ታላቁን ተልዕኮ እንድትፈፅም ለማስታጠቅ መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ በግሎባል ሊድ አማካይነት ቤተ-ክርስቲያኖቻችሁ ውጤታማነቱ የተመሰከረለት ክርስቶስን የሚመስሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ መሪዎችን በየአጥቢያው ማጎልበት እንዲችሉ አርአያነት ያለው ሥልጠና መስጠት ትችላላችሁ፡፡

 

 

Contact us

Global Disciples, Ethiopia

P.O.BOX Addis Ababa, 17202

TELE: (251) 9-30100568(67)

         (251) 930077391

Understanding Global Disciples

Do you want to become a better leader, one who reflects Jesus Christ in the work you do or your role in ministry? Are you looking for men and women who can be effective leaders in your church, denomination or business? Does your church or organization see the need to train and mentor those who can become the influential leaders of the next generation? Are you looking for ways to raise up leaders for newly-planted churches? If so, the LEAD track of Global Disciples offers you an effective model for training Christ-like leaders in your local context.

JoomShaper